በክር የተሠሩ የሥዕል ሥራዎች ኢግዚብሽን በመቐሌ
በትግራይ ክልል ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ በሚያደርጉት ጥረት በመንግሥታዊ አካላት ችግር እያጋጠመን ነው አሉ። የዓረና ትግራይና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲዎች።
"ከ1 ሺህ 500 በላይ የትግራይ ተወላጆች በማንነታቸውና በፖለቲካ ምክንያት ታስረው ይገኛሉ" ሲል ዛሬ መቀሌ ላይ መቋቋሙን ያሳወቀው ዓለምአቀፍ ንቅናቄ ለትግራይ ተወላጅ የፖለቲካ እሥረኞች የሚባል ድርጅት አስታውቋል።
ስዊድን ውስጥ የሚኖረው ወጣት ተወልደ ገብረማሪያምና ኢትዮጵያ የሚኖረው ሃብቶም በርኸ መቐለ ላይ ተገናኝተው ስለ ቴክኖሎጂ ሽግግር ሐሳባቸውን ለጋቢና ቪኦኤ አድማጮች አካፍለዋል።
በኢትዮጵያ በአሁኑ በኢትዮጵያ ግዜ የተፈጠረው ችግር መነሻው የዴሞክራሲ ዕጦት ብሏል የዓረና ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያወጣው መግለጫ። ኮሚቴው ያካሄደው ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል::
የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር የነበሩ አቶ ብርሃኑ በርኸ አረፉ፡፡
በትናንትናው ዕለት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በተዘጋጀው ቴሌቶን ገቢ ማሰባሰብያ መርኃግብር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ለትግራይ ልማት ለማበርከት ቃል ተግብቷል።
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየበተነ ያለው ከዚህም ከዛም የተሰባሰበ የትምክህት ኃይል እንደሆነና ይህ ኃይል ዕድል አግኝቶ እንደፈለገው እንዲሆን እያደረገ ያለው ደግሞ የኢህአዴግ አባል ድርጅት የሆነው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በማለት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ አዴፓን ከሰሰ።
መቀሌ70 እንደርታ ክለብ የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ:: የ2011 የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩ ትናንት ሲጠናቀቅ መቀሌ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ግዜ ዋንጫ አንስቷል:: ሲዳማ ቡናና ፋሲል ከነማ ደግሞ በሊጉ ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል::
ዓለምቀፍ የስደተኞች ቀን በዛሬው ዕለት በመላው ዓለም እየተከበረ ይገኛል፡፡
የትግራይ ክልል መንግሥት ከህዝቡ ብር እያሰባሰበ ነው፡፡
በትግራይ ክልል የኮሌራ በሽታ ከግንቦት 25 / 2011 ዓ.ም ጀምሮ 13 ሰዎች እንደተያዙ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ከአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፤ አደጋ የተጋረጠበት የአክሱም ሐውልትም ጎብኝተዋል።
በአክሱም ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የአንድ ተማሪ ህይወት ሲያልፍ ቁጥራቸው ለጊዜው በውል ያልታወቁ ሌሎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
በዓዲግራት ማረምያ ቤት ከትናንት በስትያ እሁድ እለት በተፈጠረ ሁከት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተገለፀ፤ ሌሎች ሰዎች ቆስለዋል።
9ኛው የትግራይ ወጣቶች ማኅበር ጉባዔ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
28ኛ ዓመት የግንቦት 20 የድል በዐል በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ በዛሬው እለት ተከበረ።
የትግራይ ህዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ነፃነት የማይቀር አቋም ነው ያለቸው በማለት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ::
አስራ አራተኛው የቅዱስ ያሬድ እና ግዕዝ ቋንቋ ጉባዔ ባለፈው ሳምንት በአክሱም ተካሂዷል። ለአራት ቀናት በቆየው መርኃግብር ምሁራን በቅዱስ ያሬድ እና ግዕዝ ቋንቋ ላይ ትኩረት ያደረጉ በሳይንሳዊ ምርምሮችና የቤተ ክርስቲያን ፅሑፎች ቀርበዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ