በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በአልባሳት ምርት ሥራ የተሰማራ ኩባንያ እስካሁን ሥራ በጀመረ አጭር ጊዜ ውስጥ መጠኑ ከ200 ሺህ በላይ የሚገመት የአልባሳት ምርት በሁለት ዙር ለውጭ ሀገር ገበያ መላኩን አስታወቀ።
በትግራይ ክልል ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተባለ የፖለቲካ ፓርቲ ተቋቋመ።
የዓረና ትግራይ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑ አቶ ኪዳነ አመነና አአቶ ክብሮም በርኸ ከፓርቲው አባልነት እንደወጡ አስታወቁ።
ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር - ሑመራ መስመር ዛሬ ጥዋት ተዘጋ።
በመቀሌ ከተማ ኲሓ ክፍለከተማ ኲሓ በትናንትናው ዕለት በነበረው የፅዳት ዘመቻ የመንግሥት የፀጥታ አካላት በአባላቶቼና በሌሎች ወጣቶች አካላዊ ጥቃት ተፈፅምዋል እንዲሁም ታሰሩ ሲል የዓረና ትግራይ ፓርቲ ከሰሰ።
በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ከገጠር ወደ ከተማ አስተዳደር በተካለሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶች ለ15 ዓመታት የመኖርያ ቤት መሬት ለማግኘት ያቀረቡት ጥያቄ እስከ አሁን ምላሽ አላገኘም አሉ፡፡
አራተኛው ዙር ሀገርቀፍ እንዲራዘም የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ተገቢ አይደለም ሲል የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ።
ሀገርቀፍ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር በመቀሌ በቅዳሜ እለት ተጀመረ። ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ ይህን ወድድር ከ3500 በላይ ተማሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በትግራይ ክልል ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተመርቀው ለዓመታት ሥራ ሳያገኙ የቆዩ ወጣቶች ለችግር እየተጋለጥን ነን አሉ።
መቀሌ ዩኒቨርስቲ ከገዳረፍ ዩኒቨርስቲ ሱዳን ጋር በመተባበበር ለእርሻ ሥራዎች ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን በህገወጥ መንገድ ድንበር የሚሻገሩ ዜጎች ወደ ሕጋዊ አሰራር ለማስገባት ያቀደ መድረክ መቀሌ ተካሄደ።
በተከዜ ተፋሰስ የሚገኙ የትግራይና የአማራ አዋሳኝ አካባቢዎች በህፃናት ላይ የሚያጋጥም መቀንጨር ለመቀነስ የሚያስችል የሰቆጣ ስምምነት
የትግራይ ክልል መንግሥት በሰጠው መግለጫም ከአማራ ህዝብ ጋር ጦርነት ለማካሄድ የሚያስችል አንዳች ምክንያት የለንም ብልዋል፡፡
23ኛው የአድዋ ድል በዓል በአድዋ ከተማ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።
የሥርዓት ምርጫው የኢትዮጵያ ቢሆንም፤ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ብዝሃነት ላላቸው ሀገራት ግን ፌደራሊዝም የተሻለ ሥርዓት ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ዋግነር ገለፁ።
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) አባሎቼ ከመንግሥት ይደረግላቸዋል ተብሎ የነበረ ማቋቋምያ እሰከ አሁን ባለማግኘታቸው ለማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል ሲል ቅሬታ አሰምቷል።
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በሺህዎች የሚቆጠሩ ልዩ ኃይል በኮረም እያሰፈረ ይገኛል ሲል ኢሳት ዘገበ።
ከ18 ዓመታት በፊት ከህወሓት በፖለቲካ ልዩነት የወጡ የቀድሞ የፓርቲው አመራሮች እውቅና ተሰጣቸው።
ከ18 ዓመታት በፊት ከህወሓት በፖለቲካ ልዩነት የወጡ የቀድሞ የፓርቲው አመራሮች ዕውቅና ተሰጣቸው።
የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ከመቀሌ ወጣቶች ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል።
በኢትዮጵያ ምርጫ እሰከሚካሄድ አሁን ያለው መንግሥት ሀገር በሚገባ ማስተዳደር ስላልቻለ ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ይመስረት ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።
ተጨማሪ ይጫኑ