በኦሮምያ ፖሊስ ኮሌጅ ሰንቀሌ ማሠልጠኛ ውስጥ የሚገኙ ሠልጣኞችና ታራሚዎች የረሃብ አድማ መትተዋል።
በጦላይ ማሰልጠኛ ሠፈር ሥልጠና ላይ የነበሩ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የቀድሞ ታጣቂዎች ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ወደሚፈልጉት የሥራ መስክ ሊሠማሩ መዘጋጀታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ገልፀዋል።
በፍቼ ከተማ የተገነባው የጄነራል ታደሰ ብሩ መታሰብያ ሃውልት እና የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከል ትናንት ተመርቀዋል።
የሚድያ ነፃነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
ከትላንት በአርሲ አሰላ በተካሄደ ሕዝባዊ ውይይት ላይ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ባለፈው ዕሁድ በኦሮሞ፣ አማራ ስብሰባ ወቅት "የቡርቃ ዝምታ" ስላተባለው መጽሐፍ ባሰሙት ንግግር ላይ ይቅርታ ሊደረግላቸው ይገባል ተብሏል፡፡
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል።