አስተያየቶችን ይዩ
Print
በጦላይ ማሰልጠኛ ሠፈር ሥልጠና ላይ የነበሩ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የቀድሞ ታጣቂዎች ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ወደሚፈልጉት የሥራ መስክ ሊሠማሩ መዘጋጀታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ገልፀዋል።
ታጣቂዎቹ በተለያዩ የሥራ መስኮች እንዲሠማሩ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የኦሮምያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናግረዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ