ሳምንታዊው እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ የሁለት ወገን ክርክር።
«ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ሰብስቦ ማነጋገር ነበር። ከጠበቅነው በላይ ተሳክቶልናል።» አቶ መኮንን። «በር ላይ ቆመው በእኔ ሃሳብ የሚስማማ እየተባለ በጥቂቶች የሚካሄድ ውይይትና ግምገማ የትም አያደርስም።» አቶ ታማኝ።
«ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቀረት ስንጥር ግዴታ የዛን ማኅበረሰብ እሴቶች መጠበቅ አለብን። ትምህርታዊው በብዙ ድርጅቶች አማካኝነት እየተካሄደ ያለው የማኅበረሰብ ውይይት መድረክ ለምሳሌ ብዙ ለውጥም እያመጣ ነው።»
የጅቡቲ መንግስት በስድስት ሰዓታት ውስጥ የምርጫ ካርዶችን ቆጥሮ የመጨረሻውን ውጤት አሳውቃለሁ ማለቱ የምርጫውን ውጤት ቀድሞውኑ የታወቀ ያደርገዋል።
ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቀረት ስንጥር ግዴታ የዛን ማኅበረሰብ እሴቶች መጠበቅ አለብን። ትምህርታዊ በሆነ መንገድ መግለፅ መቻል አለብን። የማኅበረሰብ ውይይት መድረክ ለምሳሌ ብዙ ለውጥ እያመጣ ነው።
ምልክቶቹ በሁለት ይከፈላሉ። አንድ ሃሳብ ከልክ በላይ ተመላልሶ አንጎል ውስጥ ሲከሰትና በአንፃሩ ደግሞ አንድ ነገር ለማድረግ የመገደድ ሁኔታ ናቸው። የቤትን በር ቆልፈው ከወጡ በኋላ አልቆለፍኩትም የለም ቆልፌዋለሁ..
ግጭት ማለት ችግር መኖሩን ተመልክተን በዚያ ችግር መነሻነት ሁሉን የሚበጅ መፍትሄ እንድንሻ የሚያመላክት ምክኒያትም ጭምር ነውና እንደ አስቸጋሪነቱ ሁሉ ከከፋ ነገር እንደሚያድን ዕድልም ሊወሰድ የሚችል ነው። ከውይይቱ
ተከትለውት የመጡ ብዙዎች ያልተረዱትን የዚያን የቀደመ ትውልድ የአገር ፍቅር፥ ፅናትና መስዋዕትነት ካልተነገረ ታሪክ ላይ ለደረሰው አዲስ ትውልድ ለማስረዳት የፃፍኩት ነው
የአንድነት ፓርቲ ቃል አቀባይ አቶ ስዮ አብርሃ ሁኔታው ከ13 ዓመታት በፊት መስተካከል ነበረበት። ኢህአዴግ የመካከለኛው ምስራቅ መሰል ህዝባዊ እንቅስቃሴ በሀገር ውስጥ እንዳይኖር አጀንዳ ለማስቀየር ነው ይላሉ።
«እኔ ባለኝ ግንዛቤ፥ የንግግር ነፃነት ዛሬ በኢትዮጵያ አለ፤» አቶ ተስፋዬ ሃቢሶ። «የንግግር ነፃነት ለተወሰኑ ብቻ የተሰጠ የኢህአዴግን ዓላማ ለማስፈፀም ብቻ የዋለ እንጂ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ የለም፤» አቶ ግዛው
ከዋሪጃ ማነው? በቃጠሎውስ ያለው ሚና?
ተከትለውት የመጡ ብዙዎች ያልተረዱትን የዚያን የቀደመ ትውልድ የአገር ፍቅር፥ ፅናትና መስዋዕትነት ካልተነገረ ታሪክ ላይ ለደረሰው አዲስ ትውልድ ለማስረዳት የፃፍኩት ነው።
እርሶና የቤተሰብዎ አባላት ብቻ ሳይሆኑ ዓለም የተኛች በምትመስልበት፤ ፀጥ-እረጭ ባለው ለሊት በአንዳች የሞተር ድምፅ ድንገት ከሞቀ እንቅልፍዎ ይቀሰቀሳሉ። የሰሙት የሞተር ድምፅ ግን ከውጭ ከሩቅ የመጣ አይደለም።
ከቀውሱ ተከበው የሚገኙ ስደተኞችን ከዚያች አገር ለማውጣት ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት IOM እና ሌሎች ተቋማት፤ እንዲሁም መንግስታት የያዙት ጥረት በአንድ በኩል፤ ወደ አገራቸው መመለስ ካሉበት ሁኔታ የማይመርጡት መሆኑን የሚናገሩ ወገኖች ሁኔታ በሌላው ይታያል።
«ከዓለም አስሩ ደሃ አገሮች አንዷ መሆኗ እርግጥ ነው። ለማሳካት እየጣርን ያለነው፥ ለከፋ ድህነትና ለችግር የተጋለጡ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወት ማሻሻል ነው።»
እርሶና የቤተሰብዎ አባላት ብቻ ሳይሆኑ ዓለም የተኛች በምትመስልበት፤ ፀጥ-እረጭ ባለው ለሊት በአንዳች የሞተር ድምፅ ድንገት ከሞቀ እንቅልፍዎ ይቀሰቀሳሉ። የሰሙት የሞተር ድምፅ ግን ከውጭ ከሩቅ የመጣ አይደለም። ከዚህ በኋላ የሆነውን ገምተው ይሆናል። እንደ ጠያቂያችን ባለቤት መቅረፀ-ድምፅ ፍለጋ ይገቡ ይሆን?
«ባህል ውስብስብና የሁለንተናችን መገለጫ እንደመሆኑ፤ በደፈናው ባህልን መተርጎም ያዳግታል። ይሁንና UNESCO ነው፤ ተጨባጭና ረቂቅ፤ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ እያለ የቅርፅን ጥናት ለማስፋፋት እየሞከረ ያለው።»
ተጨማሪ ይጫኑ