የቴአትር ወጎች:- ሦሥት ተወዳጅ ቴአትሮች፤ ስድስት ተዋናዮች
“በተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች የሚፈጸመው አፈና አሳስቦናል።” አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የጻፉት ደብዳቤ።
“ይህ ለሶማሊያ ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ የሽብር አደጋ ለተደቀነበት አጠቃላይ አሕጉሩ የሚበጅ ትልቅ ድል ነው። ይህ የሶማሊያ ኃይሎች ከዩናይትድ ስቴትስ አጋሮቻቸው ጋር በመተባበር በማስተባበር ያካሄዱት ዘመቻ ነው። አካባቢውም ቅርብ ክትትል ሲደረግበት የቆየ ነው።” ዳውድ አውየስ (Dawed Aweys) የሶማሊያው ፕሬዝዳንታዊ ቃል አቀባይ።
የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ከቤተልሄም ጋር ያደረገውን ባለ ሁለት ክፍል ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።
ከዚህ ቀደም ወረርሽኙን የተመለከተ ትምሕርታዊ ጽሁፍ በአማርኛ ያቀረቡት ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ናቸው ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን።
“ቫይረሱ ተለይቶ የታወቀው እዚህ ነው። ሌሎች በርካታ የጥናት ሥራዎችም እዚሁ ጫካ ውስጥ ነው የተካሄዱት። እንደተገለጸው እነኚህ ሁሉ የጥናት ሥራዎች እዚህ ሥፍራ ባይካሄዱ ኖሮ፤ ምናልባትም ቫይረሱ እስካሁንም ባልታወቀ፤ አለያም እንደ አዲስ በሽታ በተወሰደ ነበር። በመሆኑም ጥሩነቱ ቀድሞ የተታወቀ ቫይረስ በመሆኑ እንዲህ እንዳሁኑ በወረርሽኝ መልክ ሲከሰት፤ የግድ ከዜሮ መጀመር አይኖርብንም።” የዑጋንዳው የቫይረስ ጥናት ማዕከል ከፍተኛ የጥናት ባለ ሞያ ጁልየስ ሉትዋማ
“የቀድሞው ፕሬዝዳንት Mkapa ስለ አሩሻው ስምምነት ጥሩ አድርገው ስለሚያውቁና ተግባራዊነቱም እውን ይሆን ዘንድ የተቻላቸውን ሁሉ ስለሚያደርጉ፤ ይሄ መልካም ዜና ነው።” የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ።
“የምርጫው ዘመቻዎቹ መካሄድ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ በመገናኛ ብዙሃን መብትና ነጻነት ላይ የተነጣጠሩና የተቃጡ ጥሰቶችን መዝግበናል። በአብዛኛውም በጸጥታ ኅይሎች፤ በተለይም ደግሞ ከጦር ሠራዊቱ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ በመስራት ላይ በሚገኘው የአገሪቱ ፖሊስ ነው የተፈጸሙት።” Robert Ssempala የዑጋንዳ ጋዜጠኞች የሰብዓዊ መብት ማኅበር አባል።
“ከዚያ አልፈው መሄድ ያለመቻላቸውን አያውቁም። ተሰልፈው በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ወደ ሌላ አካባቢ ለመዛወር የሚያስፈልገውን አሟልተው የተገኙ የግድ የሆነ የሚያልፉት ሂደት ይጠብቃቸዋል። ያም ቢሆን ለሁሉም አይደለም። በመሆኑም ተሥፋ መቁረጥ ተደራርቦ ወደ አንዳች የብጥብጥና የግጭት እንቅስቃሴ ሊያመራ ይችላል።” ቪንሰንት ኮችቴል፤ የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮምሽነር የአውሮፓው የስደተኞች ቀውስ የመፍትሄ ጉዳዮች አስተባባሪ።
የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች፥ ከሦሥት የዋሽንግተን ዲሲ እንግዳ የአዲስ አበባ ተዋናዮችና ከዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ ዕውቅ ሁለገብ የመድረክ ሰው፤ እንዲሁም ኢትዮ ቲዩቦች: ከ“ፉገራ ዜና” ወጎቻቸው ጋር፤ የሳምንቱ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።
አቶ ጌታቸው በጋዜጣዊ መግለጫቸው፥ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ግንቦት ሰባትንናየኤርትራን መንግስት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተቀሰቀሱ ባሏቸው ሁከቶች “እጃቸው አለበት፤” ሲሉ ከሰዋል።
“ኢቦላን እንዴት መቆጣጠር እንዳለን እናውቃለን። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም ከምዕራብ አፍሪቃ አገሮች ጋር በመሥራት ለሥኬት የበቃ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል። ይህ ባይሆን ዓለም አቀፍ ቀውስ ይሆን ይችል ነበር። ዚካን በተመለከተ ግን ሳይንቲስቶች ክትባት ለማግኘት ተግተው እየሰሩ ነው። እስከ ሁለት ዓመት የሚደርስ ጊዜ ሊጠይቅ ይችላል።” ዶ/ር ቶማስ ፍሪዳን የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል ዲሬክተር።
“ዋና ጸሃፊው ምክክሩ ፈር ይይዝ ዘንድ በማለም ነው ወዲህ የመጡት ብዬ አምናለሁ። በእኛም በኩል ዛሬ የምንለውና ነገም ደግመን በተመሳሳይ ልንገልጽ የምንሻው፤ ድርድር ሁሉን አቀፍ ይሁን የሚለውን ነው።” የብሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር Nyamitwe “ፕሬዝዳንት Nkurunziza ከተቃዋሚው ጋር መደራደር አይፈልጉም። ምክኒያቱም ብሩንዲ ዛሬ ለምትገኝበት ቀውስ ምክኒያቱ እርሳቸው መሆናቸውን ያውቃሉና” Jean Minai የብሩንዲ የዲሞክራሲ ግንባር መሪ።
አንካራ ላይ መንገድ ዳር የተቀበረው ፈንጂ ለሃያ ስምንት ሰዎች ሞት ምክኒያት መሆኑ ይታወቃል።
“ከዚካ ወረርሽኝ ጋር ተዛምደው የተነሱትን ሕጻናት ከወትሮው አማካኝ መጠን በእጅጉ ያነሰ የአናት ቅል የሚወለዱበትና ከአያሌ ሺህ ሕጻናት በአንዱ ወይም በአንዷ ብቻ የሚከሰተውን ውስብስብ የነርቭ ሥርዓት ሁከት የመሳሰሉ (አብረው የሚወለዱ የበሽታ ዓይነቶች) በእርግጥ ቫይረሱን ተከትለው የተከሰቱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ አሁንም ተጨማሪ ጥናቶች ያስፈልጋሉ።” የጤና ባለሥልጣናትና ተመራማሪዎች።
“የኢትዮጵያ መንግስት የተቃውሞ ድምጾችን ከማፈን እንዲታቀብ፤ የተለያዩ ማኅበረሰብ ክፍሎች በሰላማዊ መንገድ የመመሰብሰብ፥ የመጻፍና ሃሳብን በነጻ የመግለጥ ጨምሮ በሕገ-መንግስት ለታቀፉ የዜጎች በሙሉ መብቶች ጥበቃ እንዲያደርግ ያቀረብነውን ጥሪ ዳግም እናሰማለን።” ጆን ኪርቢ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ።
“በኦሮሚያ፥ በጎንደርና በጋምቤላ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው በደል ይቁም።” “አምባገነኖች የልማት ሃጋር አይደሉም!” የዛሬው የዋሽንግተን ሰልፈኞች።
"አይስልን 'ISIL' የመሳሰሉ ቡድኖች ትክክለኛ መስሎ ለመቅረብ የማያደርጉት የለም። ራሳቸውን ለእስልምና እንደ ቆሙ የሃይማኖት መሪዎች፤ የያዙትንም እንደ ቅዱስ ጦርነት አድርገው ለመሳል ይጥራሉ። ለመልካም ዓላማ የቆሙ ማስመሰያቸውን የሚያደርጉትን መፍቀድ የለብንም።"
የሩሲያው የውጭ ጉዳይሚንስትር ሰርጌይ ላቫሮቭ (Sergei Lavrov)የዓየር ድብደባ “በዚያች አገር ያሉ ያሏቸው አሸባሪዎች እስኪደመሰሱ ድረስ አታቆምም፤”
ተጨማሪ ይጫኑ