እግዜርያለው አየለ አካባቢን የሚበክሉ ተረፈ ምርቶችን ወደ አማራጭ የኃይል ምንጭነት የሚቀየር ፈጠራ ይዞ ብቅ ያለ ወጣት ነው። የሜካኒካል ምህንድስና ባለሞያው ወጣት ፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራው አማካይነት የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል።በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሐሳቡን እንዲያጋራ የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነዋል።
በካይ ተረፈ ምርቶችን ወደ ኃይል ምንጭነት የቀየረ ወጣት
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች