No media source currently available
በአለም ዙሪያቆዳቸው ፈካ ብሎእንዲታይ ለማድረግ የሚጥሩሰዎች ቁጥር ከፍተኛነው። ባለሞያዎች ቆዳንለማቅላት ወይም ለማፍካትጥቅም ላይ የሚውሉቅባቶች እና መድሃኒቶችእንደሜርኩሪ ያሉ ሰዎችላይ ጉዳት የሚያደርሱየኬሚካል ንጥረነገሮችን በመያዛቸው ከጥቅማቸውጉዳታቸው እንደሚያመዝን ይናገራሉ። የአለም የጤና ድርጅት ለረዥምጊዜ ሜሪኩሪ ንጥረነገር ያለው መድሃኒትእና ቅባት መጠቀም በኩላሊት እና በነርቭ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ አስታውቋል።
https://app.frame.io/player/d53b9982-9733-4b14-ae55-3c5ebcb00567
Frame.io
በተለይም ቅባቶቹህጻናት ላይ የእድገትእክል እንደሚያስከትሉም ጠቁሟል።