ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ቅርሶች አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል በየዓመቱ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንዲኹም ጎብኚዎች ታቦታትን ወደ ባህረ-ጥምቀቶች በመንፈሳዊ ክዋኔዎች አጅበው ሸኝተዋል፡፡ በአዲስ አበባ ክብረ-በዓሉን በተመለከተ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የጥምቀት ከተራ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሯል
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች