የሁለንተናዊ ጤናን(Wellness) ንቃት ለማስፋፋት ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ ቤተ ልሔም በቀለ ናት።
“ኪነት ቤት” የተሰኘው ተቋም መሥራች የኾነችው ቤተ ልሔም፣ ወጣቶች አእምሮዊ እና አካላዊ ጤናማነትን የሚያሳድጉበትን ሞያዊ ምክር ትሰጣለች። ቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተኮር አንቂ መድረኮችንም ታስተባብራለች።
በተዛማጅ ጉዳዮች ላይ የተደረገው ቆይታ ከሥር ተያይዟል።
ሁለንተናዊ ጤናማነትን የሚያበረታታው “የኪነት ቤት” ጅምር
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች