በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋዛ ተፈናቃዮችን ለመርዳት የገንዘብ እጥረት እንዳለበት የፍልሰት ድርጅቱ አስታወቀ


 የጋዛ ተፈናቃዮችን ለመርዳት የገንዘብ እጥረት እንዳለበት የፍልሰት ድርጅቱ አስታወቀ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 3:45 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

በእስራኤል እና በሐማስ ታጣቂ ቡድን መካከል በተከፈተው ጦርነት ምክንያት የሚፈናቀሉትን ሰዎች ለመርዳት የገንዘብ እጥረት እንደሚገጥመው፣ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት/IOM/ አስታወቀ፡፡

የድርጅቱ ዋና ዲሬክተር ኤሚ ፖፕ፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ በዐዲስ አበባ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በእስራኤል መንግሥት እና በታጣቂው ቡድን ሐማስ መካከል፣ ጦርነቱ ከዚኽ በላይ ከቀጠለ፣ ከጋዛ በርካታ ሰዎች እንደሚፈናቀሉ እንጠብቃለን፤ ብለዋል፡፡

ለተፈናቃዮቹ፣ የሰብአዊ ርዳታ ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት ግን፣ የረድኤት ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ይገጥመናል፤ ሲሉ ስጋታቸውን ገልጸዋል፡፡

XS
SM
MD
LG