በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከመቐለ ወደ አዲስ ኣበባ በሚደረግ በረራ የተጣለ ገደብ እንደሌለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ


ከመቐለ ወደ አዲስ ኣበባ በሚደረግ በረራ የተጣለ ገደብ እንደሌለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 3:44 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመቐለ ወደ አዲስ ኣበባ በሚደረግ በረራ "ከዕድሜ ጋር ተያይዞ ተጓዦች ላይ የጣለኩት ምንም ዓይነት የበረራ ገደብ የለም" ሲል አስታወቀ።

የአሜሪካ ድምፅ በመቐለ አየር ማረፊያ አግኝቶ ያነጋገራቸው ወጣቶች በበኩላቸው "በዕድሜያችን ምክንያት እንዳንጓዝ እንቅፋት እየገጠመን ነው" ብለዋል።

በሌላ በኩል የትግራይ ክልል የመንገድ፣ ትራንስፖርትና ኮንስትራክሽን ቢሮ 'ቅድሚያ አገልግሎት ማግኘት ለሚገባቸው ነው አገልግሎት እየተሰጠ ያለው' ብሏል።

XS
SM
MD
LG