የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሸናፊ የትግራይ ተወላጆች አትሌቶች ቤተሰቦቻቸውን ዛሬ አግኝተዋል። በጦርነቱ ምክንያት ከቤተሰቦቻቸው ጋራ በአካል ሳይተያዩ እና በስልክ ሳይነጋገሩ ሁለት ዓመታት ያሳለፉ የትግራይ ተወላጅ አትሌቶች ዛሬ ከቤተሰቦቻቸው ጋራ ተገናኝተዋል። ቤተሰቦቻቸው እና የክልሉ አመራሮች በመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት አትሌቶቹን አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች