የሃያ ዓመታት የትግል ጉዞ እና ስኬት- ዋስ ምጣድ
ዋሴ ሙሉጌታ የዋስ ምጣድ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ነው፡፡ ዋስ ምጣድ በኢትዮጵያ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በስዊድን እና በጀርመን ሃገር የሚሽጥ ሲሆን ከመደበኛው ምጣድ በሶስት እጅ ያነሰ ሃይል እንደሚጠቀምም ዋሴ ይናገራል፡፡ በዓመት ከአንድ ሚሊየን ዶላር በላይ የንግድ ሽያጭ ያለው የዋስ ምጣድ በአሁን ሰዓት በደብረብርሃን ከተማ የማምረቻ ፍቃድ ወስዶ ፋብሪካ በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ኤደን ገረመው ከዋሴ ሙልጌታ ጋር የነበራትን ቆይታ በተከታዩ ዘገባ ታሰማናለች፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
- 
ፌብሩወሪ 11, 2022ከዳያስፖራው የተሳበሳበው ገንዘብ ወደ 9 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል
 - 
ኦክቶበር 28, 2021ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዕድገት ዕድል ድንጋጌ (አጎአ)አባል ሆና መቀጠል ይኖርባታልን?
 - 
ሴፕቴምበር 21, 2021የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤትነት
 - 
ኦገስት 31, 2021የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት በአዲስ አበባ
 - 
ጁላይ 09, 2021የምግብ ዋጋ ግሽበት ከቁጥጥር ውጪ እንዳይሆን ያሰጋል