በኮቪድ-19 ዙሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞችን ለማብቃት በሰሜን አሜሪካ ያሉ ሃኪሞች ጥረት
በአሜሪካን አገር በተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ሰባት የሕክምና ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኮቪድ19ን ስርጭት ለመከላከል እና ድጋፍ ለማድረግ በሚል YGT በሚል ስያሜ ስለ ኮቪድ19 ለሕክምና ባለሞያዎች እና በተለያዩ የገጠር ከተሞች ለሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በቪዲዮ የሚቀርቡ ትምህርቶች(ዊብናር)አዘጋጅተዋል፡፡ የቡድኑ አባል እና በካሊፎርኒያ ሳንዋኪን ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ታፈረ ንጋት ስለቡድኑ ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
- 
ጃንዩወሪ 18, 2023ራስን ማጥፋት የአይምሮ ጤና ቀውስ ውጤት ነው
 - 
ዲሴምበር 24, 2021አፍሪካ ሲዲሲ በአፍሪካ አራተኛው ዙር የኮቪድ ግርሻ አሳስቦኛል አለ
 - 
ዲሴምበር 04, 2021አዲሱ የኮቪድ ዝርያ እና የዩናይትድ ስቴትስ ጥብቅ መመሪያ
 - 
ዲሴምበር 02, 2021የጽንስ ማቋረጥ እሰጥ አገባ በዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍ/ቤት
 - 
ኖቬምበር 01, 2021የ2021 የዓለም አቀፍ የፊጎ አዋርድ ተሸላሚ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ማናቸው?
 - 
ኦክቶበር 07, 2021የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ