ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድና ምክትል ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሀገር መከላከያ የተለያየ ክፍለ ጦር ከተውጣጡ የጦር ሰራዊት አባላት ጋር ትናንት ተወያይተዋል። አባላቱ ከተጣለባቸው ሃገራዊ ሃላፊነት እና ግዳጅ ጋር ተያያዥ ጥያቄዎችን ማንሳታቸው ሲገለፅ፣ ውይይቱ ከተጠናቀቀ በኋላ “ለፈጠራችሁት መደናገጥና ለሰራችሁት ስህተት አሥር አሥር ፑሺ አፕ ስሩ” በማለት ከአዘዟዋቸው በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሩም አብረዋቸው ሰርተዋል፡፡ በትናንትናው ዕለትም ኢንተርኔት ለተወሰነ ሰዓት ተቋርጦ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡
“ለፈጠራችሁት መደናገጥና ለሰራችሁት ስህተት አሥር አሥር ፑሺ አፕ ስሩ” ጠ/ሚኒስትር አብይ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ