የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመዝመት ውሳኔ በቀጠናዊ ጉዳዮች ተንታኝ ዐይን

Your browser doesn’t support HTML5

ክራይስ ግሩፕ የተሰኘው የዓለም አቀፍ ቀውስ አጥኝ እና ተንታኝ ተቋም የአፍሪቃ ቀንድ ቅርንጫፍ ባልደረባ የሆኑት ሙሩዚ ሙታይጋ የጠቅላይ ሚስትሩ እርምጃ የቀውሱን ግዝፈት ጠቋሚ መሆኑን ተናግረዋል። ይሁንና የሰላም ተስፋ አሁንም እንዳልጨለመም ይሟገታሉ። ሀብታሙ ስዩም ነው ያናገራቸው ።