ዋሽንግተን ዲሲ —
በሰሞነኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በዮናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የንግድ ተቋማት ላይ ስላደረሰው ምጣኔ ሀብታዊ ጫና ለማወቅ ከኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ምክር ቤት አመራሮች ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።መልካም ቆይታ
Your browser doesn’t support HTML5
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በትውልደ-ኢትዮጵያዊያን የንግድ ተቋማት ላይ ምን ጫና ፈጠረ?