ድምጽ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የርስበርስ ግጭት በግብጽ ኦገስት 10, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 በግብጽ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መካከል ማንነትን የለየ ግጭት እየተደጋጋመ በመምጣቱ በከፍተኛ ስጋት ጭንቀት ውስጥ ውስጥ እንደሚገኙ በዚያ የሚኖሩ ስደተኞች ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።