የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” አባላቶቼ ታሰሩብኝ አለ፡፡

ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ

የአዲስ አበባ ባለዳራ ምክር ቤት (ባልደራስ) አባላቶቼ ለእስር ታደርገውብኛል ሲል ለአሜሪካን ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል፡፡

የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንደተናገረው ፣እሁድ ዕለት በባህርዳር ከተማ ሊደረግ የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ መሰረዙን ተከትሎ በቀጣይ ቀናት ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱት አመሮች መካከል የተወሰኑት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” አባላቶቼ ታሰሩብኝ አለ፡፡