የህዳሴ ግድብ ግንባታን እና የመከላከያ ሰራዊትን የደገፈ ትዕይንተ ህዝብ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

በትናንትናው ዕለት (ሃምሌ 18/2013) ኢትዮጵያ እየገነባች ላለችው የህዳሴ ግድብ እና ጀምረዋለች ለተባለው “የህግ ማስከበር ዘመቻ” ድጋፋቸው ለመስጠት የተሰባሰቡ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዋሺንግተን ዲሲ ትዕይንተ ህዝብ አከናውነዋል።