ኳስ ለአብሮነት ፣ የኢትዮጵያ ልጆች እግር ኳስ መርሃ-ግብር

Ethiopian kids soccer

ቅዳሜ ማለዳ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ የስፖርት መለዮ ያደረጉ ህጻናት እና ታዳጊዎች ቫንበርን መንገድ ዳር ወደሚገኝ ሜዳ ያመራሉ፡፡ህጻናቱ እና ታዳጊዎች ስድስት ዓመታት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልጆች እግርኳስ መርሃ- ግብር ተሳታፊ ናቸው፡፡በዚያ ተቧድነው የኳስ ክህሎትን እንደሚሰለጥኑ ይናገራሉ፡፡አሰልጣኞቻቸው እና ወላጆቻቸው ግን ህጻናቱ ከኳሱ የላቀ ትምህርት በዚህ ስፍራ እያገኙ እንደሆነ ይመሰክራሉ፡፡

የጋቢናን ቅኝት ይመልከቱ፣

Your browser doesn’t support HTML5

ኳስ ለአብሮነት ፣ የኢትዮጵያ ልጆች እግር ኳስ መርሃ-ግብር1