እናትና ወንድማቸውን በድንገት ላጡ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

እናት እና ታላቅ ወንድማቸውን በጥቂት ቀናት ፍርርቅ ያጡ ህጻናትን ለመርዳት ከሰሞኑ የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች አንድ የሰብአዊነት ዘመቻ አድርገዋል። በዘመቻውም ወደ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ተገኝቷል።ናኮር መልካ የዘመቻውን አስተባባሪ እና ድጋፍ የተደረገለት ቤተሰብ አባላትን አነጋግሯል። ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ወላጆቻቸውን ያጡ ህጻናትን ለመደገፍ በአምቦ ከተማ የድጋፍ ዘመቻ ተከናወነ።