ዋሽንግተን ዲሲ —
ካለ አግባብ በእስር ላይ በነበርኩበት ወቅት ከህግ ውጪ የስራ ውሌ እንዲቋረጥ ተደርጓል በማለት ጦማሪ አቤል ዋበላ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የገባው ውል መቋጫ አግኝቷል፡፡
ሀብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ይነግረናል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በጦማሪ አቤል ዋበላ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ መካከል ባለው ክርክር ላይ ሰበር ስሚ ፍ/ቤት ውሳኔ አስተላለፈ