በቶኪዮ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ተሳትፎ ሲገመገም

Your browser doesn’t support HTML5

32ኛው ኛው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በትናንትናው ዕለት ተጠናቋል። የተለያዩ አስደሳች፣ አሳዛኝ እና አወዛጋቢ ክስተቶችን ባስተናገደው በዚህ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የነበረውን ተሳትፎ መልካም ጎኖች እንዲሁም መሸሻል የሚገባቸውን ጉዳዮች ለማነሳሳት መልካም ጊዜ ነው ብሎ ያሰበው ሀብታሙ ስዩም ወደ ታምሩ ዓለሙ ትናንት አመሻሹን ደውሏል።