ስለ ኮቪድ 19 ክትባት ፦ቆይታ ከዶ/ር ኤርሚያስ በላይ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
የኮቪድ 19 ክትባትን ለማግኘት ለወራት ሲደረግ የቆየው ምርምር መልካም ውጤቶችን እያስገኘ ነው። የዮናይትድ ስቴትስ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እንዳስታወቀው 5 ዓይነት ክትባቶች የምርምር ሂደቱ ሶስተኛ ደረሣ ላይ ደርሰዋል። ለመሆኑ በዚህ ደረጃ ላይ ምን ዓይነት ተግባራት ይከናወናሉ? ከባለሙያ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።