ስለ ምጡቁ የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ፦ አጭር ቆይታ ከዶ/ር ብሩክ ላቀው ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ በዘርፉ ከተሰሩት መካከል በእጅጉ ዘመናዊ የሆነውን የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ከሰሞኑ ወደ ጠፈር ልካለች ። ቴሌስኮፑ በህዋ ላይ በሚያደርገው ጉዞ ወቅት ለበርካታ የሰው ልጆች ጥያቄ መልስ ያስገኛል ተብሎም ይጠበቃል ። ስለ ቴሌስኮፑ እና ፋይዳው የበለጠ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ዶ/ር ብሩክ ላቀውን በስልክ አግኝቷቸዋል።