ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እየተካሄደ ባለው መጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዘመቻ ቁልፍ ከሆኑት ጉዳዮች አንዱ ጽንስ የማስወረድ ጉዳይ ነው።
ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ጽንስ ለማስወረድ አገልግሎት ማግኘት የግለሰብ ነጻነት ጉዳይ እንደሆነ ሲናገሩ የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው ክፍለ ግዛቶች የየራሳቸውን ሕግ ማውጣታቸውን መቀጠል አለባቸው ይላሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጽንስ ማስወረድ የግለሰብ ነጻነት ጉዳይ ወይስ የግዛቶች መብት?