ቆይታ ለኮቪድ 19 ምላሽ የተሰጡ ልግስናዎችን ከሚከታተል አውታር መስራች ጋር

.

ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ የተወሰዱ የፌዴራል እና ክልል መንግስታት ምላሾችን ፣ የተቋማት እና የግለሰብ ልግስናዎችን የሚከታተል ድረ-ገጽ ከቀናት በፊት ስራ ጀምሯል።

የድረ-ገጹ መስራች የኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነችው ማስተዋል ታደሰ ናት።

ማስተዋል ድረ-ገጹ ''የመረጃ ነጻነት እና ተደራሽነትን ለማጠናከር ቴክኖሎጂን በመጠቀም ምን ማድረግ ይቻላል? ለሚለው መልስ የሚሰጥ ነው'' ትላለች።

ቃለ-ምልልሱን ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ምጥን ቆይታ ለኮቪድ 19 ምላሽ የተሰጡ ልግስናዎችን ከሚከታተል አውታር መስራች ጋር