ምርጫ እና ህጋዊነት ፦ስለ ዮናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደት በጥቂቱ

.

ዮናይትድ ስቴትስ ለህግ የበላይነት ትልቅ አክብሮት ከሚሰጡ ሀገራት መካከል አንዷ ናት ። ይሄ ከሚገለጽባቸው ፖለቲካዊ ሁነቶች መካከል አንዱ ምርጫ ነው። ሀገሪቱ በአራት ዓመት አንዴ የምታከናውነው ምርጫ በልዩ ልዩ ህጎች ይመራል። ባለ ድሎችም ሆነ ቅሬታ ያላቸው ወገኖች ህጉን ተከትለው ይንቀሳቀሳሉ።

ዛሬ ሀብታሙ ስዩም የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫን ሂደት በህግ አተያይ በአጭሩ ያስቃኘናል ። በካናዳው ዋተር ሎ ዩኒቨርሰቲ የግጭት እና መንግስት አስተዳደር ትምህርት ዘርፍ የድህረ ምረቃ ተማሪ የሆኑት አቶ ዘሪሁን አዲሱ ደግሞ ምሁራዊ ትንታኔ ይሰጡናል።

Your browser doesn’t support HTML5

ምርጫ እና ህጋዊነት ፦ስለ ዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደት በጥቂቱ