ለለይቶ ማቆያ ስፍራዎች የመጽሃፍት ልገሳ ተደረገ።

Your browser doesn’t support HTML5

የብሔራዊ ቤተ-መጽሃፍት እና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የመጽሃፍት ልገሳ ማድረጉን አስታውቋል። ሀብታሙ ስዩም ያናጋራቸው የኤጀንሲው ሃላፊ አቶ ይኩኑ አምላክ መዝገቡ መጽሃፍቱ በለይቶ ማቆያዎች ውስጥ ያሉ ግለሰቦችን መንፈስ ለማጠንከር ሚናቸው ያለቀ መሆኑን ተናግረዋል።