ሁለት መቶ ካርቶን ደግነት | አጭር ቅኝት

ከበጎ ፈቃደኞቹ መካከል ሳምራዊት ደረጀ እና ዓለም ወረታው ቁሳቁሶችን በመሸከፍ በስራ ላይ

ከሰሞኑ ጥቂት በጎ ፈቃደኞች እና ወጣቶች ከዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዎ ነዋሪዎች የሰበሰቧቸውን፣ የትምህርት ፣የህክምና ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና መሰል ቁሳቁሶችን ወደ ኢትዮጵያ ልከዋል።ቁሳቁሶችን በሚሸክፉበት ቦታ ተገኝቶ ያየውን ሀብታሙ ስዩም በአጭር ቅኝቱ ያጋራናል።

Your browser doesn’t support HTML5

ሁለት መቶ ካርቶን ደግነት |አጭር ቅኝት