የወጣቶች የሰላምና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ   

Your browser doesn’t support HTML5

የወጣቶች የሰላምና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ   

መንግሥት፣ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚታዩትን አለመረጋጋቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ወጣቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባለፈው ሣምንት አዲስ አበባ ላይ በተካሔደ ሀገር አቀፍ የወጣቶች መድረክ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት፣ በሀገሪቱ የሚታዩት ግጭቶችና አለመረጋጋቶች ወጣቱ በነፃነት እንዳይሠራ እያደረጉት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ወጣቶቹ፣ መንግሥት ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ እንዲሰጥ እና የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተቃሚነት እንዲያረጋግጥም ጠይቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።