ኢሕአዴግ ባለፈው ሣምንት ውስጥ ለሦስት ቀናት ያካሄደውን አሥራ አንደኛውን ድርጅታዊ ጉባዔውን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ በይፋ ዘግቷል። ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለፈው ዓርብ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነበር።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢሕአዴግ ባለፈው ሣምንት ውስጥ ለሦስት ቀናት ያካሄደውን አሥራ አንደኛውን ድርጅታዊ ጉባዔውን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ በይፋ ዘግቷል። ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለፈው ዓርብ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነበር።
በጉባዔው ላይ በታዛቢነት እንዲሣተፉ ከተጋበዙ ወገኖች መካከል “ተቃዋሚ” ሲባሉ የቆዩ፤ በዶ/ር አብይ አሕመድ አጠራር “ተፎካካሪ” ድርጅቶችም ይገኙበታል።
ጉባዔው እንደተዘጋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ አስተያየታቸውን፤ ትዝብታቸውንና ከመጭው ጊዜ የሚጠብቁት ምን እንደሆነም አካፍለውናል።
ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ሙሉውን ሃሣባቸውን ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ታዛቢ - ስለኢሕአዴግ አሥራ አንድኛ ጉባዔ