የሁለት ባሕሎች ውበትና ፈተና በአንድ ተጋምዶ ከሲኒማው ማሳያው ስክሪን የሚታይበት ፊልም ነው። 'Woven' ይሰኛል። ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች እና የፊልም ሠሪዎች ተሳትፈውበታል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የሁለት ባሕሎች ውበትና ፈተና በአንድ ተጋምዶ ከሲኒማው ማሳያው ስክሪን የሚታይበት ፊልም ነው። 'Woven' ይሰኛል። ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች እና የፊልም ሠሪዎች ተሳትፈውበታል።
Your browser doesn’t support HTML5
'Woven' በኒውዮርኩ የአፍሪካ ዳያስፖራ ፊልም ፌስቲቫል ይታያል
የሁለት ዓለም የወጎች የሚተርከው ይህ ፊልም በነገው ዕለት ለሚከፈተው የኒውዮርኩ የአፍሪቃውያን ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ከተመረጡት ውስጥ ነው።
የፊልሙ ተዋናይ፥ ተባባሪ ደራሲ እንዲሁም ተባባሪ ዲሬክተር ሰሎሜ ሙሉጌታ ስለ ፊልሙና ስለ ፌስቲቫሉ ታወጋናለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
Woven በኒውዮርኩ የአፍሪቃ ዳያስፖራ ፊልም ፌስቲቫል ይታያል