የሚድያ ነፃነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
አዲስ አበባ —
በውይይቱ ላይ ለውጡን የሚመለከቱና መገናኛ ብዙሃኑን ሊግጥሙ በሚችሉ ፈተናዎች ላይ ውይይት ተደርጓል።
የመገናኛ ብዙሃን ባለቤቶች፣ ጋዜጠኞችና የጋዜጠኝነት ተማሪዎች ተሳትፈዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በሚድያ ነፃነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ አበባ