በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስለ ትረምፕ በዓለ ሲመት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስለ ትረምፕ በዓለ ሲመት

ከሁለት ቀናት በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ስለሚከናወነው የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ በተመለከተ፣ የአሜሪካ ድምጽ በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢው እየተዘዋወረ የተለያዩ ሰዎችን አነጋግሯል።

አስተያየቶቹን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።