የአገር ፈተናዎች፥ የመውጫ መንገዶችና ተሥፋ፤ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ትላንትናችንን፥ ዛሬንና ነገን፤ መንታ መንገድ ላይ ያለች በምትመስለው ሃገር ሰሞንኛ ይዞታ ውስጥ ይቃኛሉ።
አነጋጋሪ፥ አሳሳቢና ሁነኛ መላ የሚሹ አንገብጋቢ የአገርና የሕዝብ ጉዳዮች የራዲዮ መጽሔት ገጾች የሚነበቡበት ነው።
“ሃገርህ ናት በቃ” የሳምንቱ ምርጥ ግጥም በነብዩ መኮንን፤
ንጉሴ አክሊሉ የሰሞኑን የበዓል ገበያና በአገሪቱ የነገሰው ውጥረት ካደበዘዘው አውደ ዓመት ጋር የተዛመዱ ሥያሜዎች ይዳስሳል።
የአዲሱን ዓመት ልዩ የራዲዮ መጽሔት ወጎች እነሆ፤
Your browser doesn’t support HTML5
የራዲዮ መፅሔት የአዲስ ዓመት ወጎች “ቅምሻ”
Your browser doesn’t support HTML5
“ሃገርህ ናት በቃ” የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በነብዩ መኮንን
Your browser doesn’t support HTML5
ቆይታ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ንጉሴ አክሊሉ የሰሞኑ የበዓል ገበያ ቅኝት
Your browser doesn’t support HTML5
የራዲዮ መፅሔት አድማጮች ድምጽ፤
Your browser doesn’t support HTML5
ንጉሴ አክሊሉ:- የአውደ ዓመት ሥያሜዎች፤