የመሲንቆው ሊቅ፣ የትዝታ ጌታም ይሉታል፣ ጌታመሳይ አበበ ከዚህ ዓለም ተለየ።
የመሲንቆው ሊቅ ጌታመሳይ አበበ /ፋይል ፎቶ/
"የቴዎድሮስ ራዕይ" ቴያትር ዩናትድ ስቴትስ (U.S.) ውስጥ መታየቱን ቀጥሏል። የቴአትር ወጋችን ወደ ከጆርጂያ ክዕለ ግዛቷ የአትላንታ ከተማ ያዘልቀናል። አንድ ቴአትር በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ ታዬ ... አንዴ ታይቶ እንዳበቃ ተደገመ።
የዘንድሮው ሰላሳ ሦሥተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በዐል ካናዳ፣ ቶሮንቶ መሆኑ ከታወቀ ሰንብቷል። ለመሆኑ አስተናጋጆቹ ምን ላይ ናቸው?
የማይቀሩ ወይም የማይሰረዙት የሳምንቱ ምርጥ ግጥምና አርኪ ጣዕም ያላቸው ዜማዎች።
Your browser doesn’t support HTML5
የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”
Your browser doesn’t support HTML5
“መማርን ነው መማር” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በነብይ መኮንን፤
Your browser doesn’t support HTML5
የመሲንቆው ሊቅ ጌታመሳይ አበበ ሕይወትና ሥራ፤ ከአሜሪካዊው ቻርልስ ሳተን
Your browser doesn’t support HTML5
ሰላሳ ሦሥተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በዐል ዘንድሮ በቶሮንቶ
Your browser doesn’t support HTML5
የቴአትር ወግ ከአትላንታ .. አንድ ቴአትር በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ ታዬ ..
Your browser doesn’t support HTML5
“ሆሳዕና” የንጉሴ አክሊሉ የታሪክ ማስታወሻ ቅንብር፤
Your browser doesn’t support HTML5
የመዝጊያው ዜማ .. ትዝታ በጌታመሳይ አበበ