የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች:- የአዲስ አበባው ብሔራዊ ቴአትር ተዋንያን በዋሽንግተን ዲሲ እና ሌሎች ቅንብሮች፤

የአዲስ አበባው ብሔራዊ ቴአትር ተዋንያን በዋሽንግተን ዲሲ:- ዕውቅ ተዋንያን ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካ፤ መለሰ ወልዱና ሌሎችም፤

የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች፥ ከሦሥት የዋሽንግተን ዲሲ እንግዳ የአዲስ አበባ ተዋናዮችና ከዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ ዕውቅ ሁለገብ የመድረክ ሰው፤ እንዲሁም ኢትዮ ቲዩቦች: ከ“ፉገራ ዜና” ወጎቻቸው ጋር፤ የሳምንቱ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።

Your browser doesn’t support HTML5

1) የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”

Your browser doesn’t support HTML5

2) “ቆሜ ነው የምሞተው!” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በአስራደው በለጠ፤

Your browser doesn’t support HTML5

3) የአዲስ አበባው ብሔራዊ ቴአትር ተዋንያን በዋሽንግተን ዲሲ:- ዕውቅ ተዋንያን ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካ፤ መለሰ ወልዱና ሌሎችም፤ (የመጀመሪያ ክፍል)

Your browser doesn’t support HTML5

4) የራዲዮ መጽሔት አድማጮች ድምጽ፤

Your browser doesn’t support HTML5

5) ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ትዝታዎች፤ የንጉሴ አክሊሉ የታሪክ ማስታወሻ ቅንብር፤

Your browser doesn’t support HTML5

6) የ“ፉገራ ዜና” ወጎች፤ ከኢትዮቲዩቦቹ ሙክታር መሃመድና ዓለማየሁ ገመዳ ጋር። (ክፍል ሁለት)


የቴዎድሮስ ራዕይ እና የወንደላጤው መዘዝ ቴአትሮች በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች ይታያሉ።

ሦሥት እውቁ ተዋናይዮች:- ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካና መለሰ ወልዱ የስቱዲዮ እንግዶቻችን ናቸው።

ከ“ፉገራ ዜና” ወጎቻቸው ጋር የኢትዮ ቲዩቦቹ ሙክታር መሃመድና ዓለማየሁ ገመዳ ዛሬ ለተከታይ ቃለ ምልልስ ተገኝተዋል።

የ“ፉገራ ዜና”

የሳምቱን ምርጥ ግጥም፥ የራዲዮ መጽሔት አድማጮች ድምጽና የንጉሴ አክሊሉን የታሪክ ማስታወሻ ያካተተውን የምሽቱ ሙሉ ዝግጅት ከዚህ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የእሁድ የካቲት 20, 2008ዓም የዲዮ መጽሔት ሙሉ ዝግጅት