Your browser doesn’t support HTML5
የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”
Your browser doesn’t support HTML5
“ዘመን፤” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤
Your browser doesn’t support HTML5
ውዳሴ፥ ለህይወት ዘመን የሙዚቃ በረከት፤ ተሾመ አሰግድ ተከበረ -- የመጀመሪያ ክፍል፤
Your browser doesn’t support HTML5
ውዳሴ፥ ለህይወት ዘመን የሙዚቃ በረከት፤ ተሾመ አሰግድ ተከበረ -- ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
ውዳሴ፥ ለህይወት ዘመን የሙዚቃ በረከት፤ ተሾመ አሰግድ ተከበረ -- ክፍል ሦሥት፤
Your browser doesn’t support HTML5
የታሪክ ማስታወሻ
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ቅኝት
Your browser doesn’t support HTML5
ቃሌን አላጥፈውም
የእድሜውን አብላጫ ጊዜ፥ ሃምሳ ዓመታት በዘለቀ የሙዚቃ ህይወቱ ላበረከተው የጥበብ ስጦታ የዓመቱ ምርጥ ሠው፤ የሚል የአክብሮት መጠሪያ ተሸልሟል።
ዘመን በጠገቡት የሙዚቃ ሥራዎቹ የተወደሰው ድምጻዊ ተሾመ አሰግድ፤ አክባሪዎቹ የመንትዮቹ የMinneapolis እና St. Paul ከተሞች የኪነ ጥበብ ማኅበር “ፍኖተ ጥበብ” አባላት ናቸው።
የሳምቱን ምርጥ ግጥም፥ የንጉሴ አክሊሉን የታሪክ ማስታወሻ እና የአሜሪካን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ቅኝት ያካተተው የራዲዮ መጽሔት ቅንብር እንድ ቀርቧል።