ጋቢና ቪኦኤ ናይጄሪያዊው አርቲስት አይዛክ ኢከሌ በዴንቨር ኤግዚብሽን ስራዎቹን አቀረበ ኦገስት 11, 2022 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 ናይጄሪያዊው ሰዓሊ አርቲስት ኢከሌ የሰዎችን ምስለ ገጽ በመሳል ዝነኝነትን አትርፏል። ከሰሞኑም በዩናይትድ ስቴትስ ዴንቨር ኮሎራዶ ግዛት ስራዎቹን ለእይታ አቅርቧል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ/