የጂጂጋው ጥቃት ምንነትና መንሴ፤ በዜጎች መብት የሕግ ከለላ የፌድራል መንግሥት ሚና

አቶ አብዲ ሞሐመድ ኦማር /አብዲ ኢሌ/ የቀድሞ የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት

ባለፈው ቅዳሜ በጂጂጋ የደረሰውን የሰው ሕይወት የጠፋበትንና ብዙዎችን ያፈናቀለና ዘውግ ለይቶ የደረሰ ጥቃት ምንነት፣ መንሴና የፌድራል መንግሥቱን ሚና የሚመለከት ቅንብር ነው።

ከቅዳሜው ድንገት ሻገር ብሎም በአንድ ወገን ለወራት የዘለቀውን በክልሉ አስተዳደር በደል እየተፈጸመብን ነው በሚል ተደጋጋሞ ሲሰማ የቆየ ቅሬታ እና “የፌድራል መንግስቱ ጣልቃ ሊገባ ይገባዋል” የሚል ጥሪ፤ በሌላ በኩል የፌድራል መንግስቱን ጣልቃ የመግባት ሥልጣን የሚመለከቱ ሕገ መንግስታዊ አግባቦች ይዳስሳል።

Your browser doesn’t support HTML5

የጂጂጋው ጥቃት ምንነትና መንሴ .. ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

የጂጂጋው ጥቃት ምንነትና መንሴ፤ .. ክፍል ሁለት