ድምጽ ሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት - በደሴ ኦክቶበር 27, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ከዓለም ባንክና ከኢትዮጵያ መንግሥት በተገኘ 550 ሚሊዮን ዶላር 83 ከተሞች በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ ይሆኑበታል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡