ጋቢና ቪኦኤ ፍቅርና እምነት ፌብሩወሪ 14, 2017 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 በአለማችን በሚልየን የሚቆጠሩ ላጤዎች የኢንተርኔት ድረገፅን ለፍቅረኛ መፈለጊያነት ይጠቀማሉ። በዛሬው በፍቅር ቀን ልባቸውን ለፍቅር በከፈቱ ጓደኛ ፈላጊዎች ላይ የደረሰ የገንዘብ መታለል እርስዎ ላይ እንዳይደገም ለጥንቃቄ ይሆንዎ ዘንድ አንድ ታሪክ እናካፍላችሁ። አስተያየቶችን ይዩ