የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ባን ኪ ሙን በ70ኛው ጉባኤ ትናንት እሮብ ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር መክረዋል።
ስለ ፍልሰተኞችና ስደተኞች ጉዳይ ከዓለም መሪዎች ጋር የተደረገ የጎን ስብሰባ
የኤርትራ ወካይ በፍልሰተኞች እና ስደተኞችን ጉዳይ ላይ በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ያካሄዱት የጎን ስብሰባ
የ ተ.መ.ድ. ሰባኛው ጠቅላላ ጉባኤን ለብዙሃን ድረገጽ በ"#UNGA" በመፈለግ ተሳታፊዎች መልእክት ማሰራጫ
የ ተ.መ.ድ. ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ያካሄዱት የጎን ስብሰባ
የ ተ.መ.ድ. ባንዴራ
የኢትዮጵያዊያ ወካይ ቦታ በ ተ.መ.ድ. ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ያካሄዱት የጎን ስብሰባ
ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ያካሄዱት የጎን ስብሰባ
የደቡብ አፍሪካ ወካይ በ ተ.መ.ድ. ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ያካሄዱት የጎን ስብሰባ
ዴንማርክን ወክለው በ ተ.መ.ድ. ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ከተካሄደው የጎን ስብሰባ ላይ የተሳተፉት ወካይ
ስለ ፍልሰተኞች እና ስደተኞችን በተመለከተ ከዓለም መሪዎች ጋር ያካሄዱት የጎን ስብሰባ