በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የርሃብ ቸነፈር ላይ የተደረገ ውይይት

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 72ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ኒው ዮርክ

አፋጣኝ ዕርምጃ ካልተወሰደ በመጪዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ 6መቶ ሺህ ሕጻናት በረሃብና በበሽታ እንደሚረግፉ /ሴቭ ዘ ችልድረን/ አስጠነቀቀ።

አፋጣኝ ዕርምጃ ካልተወሰደ በመጪዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ 6መቶ ሺህ ሕጻናት በረሃብና በበሽታ እንደሚረግፉ /ሴቭ ዘ ችልድረን/ አስጠነቀቀ።

በሌላ በኩል እስላማዊ መንግሥት ቡድን በሰው ሕይወት፣ በንብረትና በሰው ልጅ የታሪክ ቅርሶች ላይ ባደረሰው ጥፋት፣ ሙሉ በሙሉ በተጠያቂነት እንዲያዝና መሪዎቹ ለፍርድ እንዲቀርቡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃው ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ ወስኗል።

ኢትዮጵያ በአይሲስ ላይ የመረረ ቂም እንዳላት አስታወቃለች።

ይህ በእንዲህ እንዳለ - ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከመንግሥታቱ ድርጅት 72ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን በሚካሄዱ የሁለት ወገን ውይይቶችና መድረኮች ላይ እየተገኙ ንግግሮችና ውይይቶች አካሂደዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የርሃብ ቸነፍ ላይ የተደረገ ውይይት