ኢትዮጵያ በያዝነው የአውሮፓ ዓመት በዓለም እጅግ ፈጣኗ ምጣኔ ኃብት ትሆናለች ተብሎ ተተንብይዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ በያዝነው የአውሮፓ ዓመት በዓለም እጅግ ፈጣኗ ምጣኔ ኃብት ትሆናለች ተብሎ ተተንብይዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሃገራቸውንና የዓለምን ሁኔታ ባነሱበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ንግግራቸው ለአየር ንብረት ለውጥ ጫናዎችና ለዘላቂ ልማት ግቦች ትኩረት ሰጥተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሞሐመድ ሳልህ
በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ በመንግሥታቱ ድርጅት ጉባዔ ላይ የተገሩት የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሞሐመድ ሳልህ በሃገራቸው ላይ ተጥለው የቆዩ ማዕቀቦች እንዲነሱና ኢትዮጵያ በኃይል ይዛብኛለች ግዛት እንድትለቅቅ ጠይቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ተወካዮች