ከዚህ ቀደም ወረርሽኙን የተመለከተ ትምሕርታዊ ጽሁፍ በአማርኛ ያቀረቡት ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ናቸው ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ሃኪምዎን ይጠይቁ በዚካ ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ የተጀመረ ተከታታይ ልዩ ዝግጅት በዋና ዋና የሕመሙ ጭብጦች ላይ ያተኩራል።
ከዚህ ቀደም ወረርሽኙን የተመለከተ ትምሕርታዊ ጽሁፍ በአማርኛ ያቀረቡት ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ናቸው ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን።
ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ በቅርቡም በርዕሱ ዙሪያ ትኩረት ያደረገውን ጽሁፋቸውን በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾችና የሕክምና መወያያ መድረኮች አማካኝነት በማሰራጨት ለንባብ አብቅተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የዚካ ወረርሽኝ ሥጋት፥ ምንነትና ማወቅ የሚገቡን ቁም ነገሮች፤ ክፍል አንድ፤
Your browser doesn’t support HTML5
የዚካ ወረርሽኝ ሥጋት፥ ምንነትና ማወቅ የሚገቡን ቁም ነገሮች፤ ክፍል ሁለት፤