ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ከ30,000 ዶላር በላይ የምግብ እጥረት ለደረሰባቸው ወገኖች እርዳታ ሰብስበው በዛሬው እለት ገንዘቡን ለዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ለተራቡ ወገኖች እንዲያደርስ አስረክበዋል።
ጎ-ፈንድ-ሚ ወይም (GoFundMe) በግርዱ ወደ አማርኛ ሲመለስ፤ “ድጋፍህን ስጠኝ፤” በሚል ስያሜ በሚታወቀውና በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከ1 ቢልዮን ዶላር በላይ በ 365 ቀናት ውስጥ ሊሰበስቡ የሚችሉበት ድረ-ገጽ ነው።
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከ30,000 ዶላር በላይ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስረከቡ
ዶ/ር አበበ ሃረገውይንና አብርሃም ተፈሪ ዲሲ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP)ጽ/ቤት
ዶ/ር አበበ ሃረገውይንና አብርሃም ተፈሪ ዲሲ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP)ጽ/ቤት ከ30,000 ዶላር በላይ የሰበሰቡትን ገንዘብ ሲያስረክቡ
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከ30,000 ዶላር በላይ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስረከቡ
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከ30,000 ዶላር በላይ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስረከቡ
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከ30,000 ዶላር በላይ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስረከቡ
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከ30,000 ዶላር በላይ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስረከቡ
አብርሃም ተፈሪ ዲሲ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ጽ/ቤት
ዶ/ር አበበ ሃረገውይን ዲሲ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ጽ/ቤት
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከ30,000 ዶላር በላይ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አስረከቡ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ሰራተኞች ኤረን ዊገር እና ሜም ጄ አልትማን

የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP)ጽ/ቤት ዋሽንግተን ዲሲ